ሳትደብቂ ሳትዋሽ
የቱን ወደድሽ
ማን ? ደላሽ
ሁሉን ነገር ያሳየሽ
የተዳራሽ ያስተኛሽ
የስሜትሽን የቸረሽ
የተዳራሽ ያስተኛሽ
የስሜትሽን የቸረሽ
ፍላጎትሽን ያሟላልሽ
የተላፋሽ ያዝናናሽ
ፍቅር በጣም የሰጠሽ
ቀጭኑ ነዉ? ረዥሙ ?
ማንኛዉ ነዉ? ስንተኛሽ?
ያስቀመጥሽዉ በልብሽ
የተሳለዉ በአእምሮሽ
በሰዓታት መዉደድሽ
ጊዜ ቀንቶት የታደለዉ
ዛሬ ተራዉየደረሰዉ
እሱ ማን ነዉ?ስንት ቁጥሩ?
ያስጎመዠሽ ዉበት ብሩ
የተመቸሽ ትኩስ ፍቅሩ
እኔስ ላንቺ ነኝ ስንተኛሽ?ትላንትና የወደድሽኝ
ያለ ቢጫ ቀይ ብለሽኝ ዛሬ ደግሞ የሸኘሽኝ
አዲስ ሌላ ያልዳበስሽዉ
ያላወቅሽዉ ያልቀመስሽዉ
ያ! የዛሬዉጣፋጭ ማርሽ
የምተፊዉ ነገ መሮሽ
እንዲገባ አሁን ከጂሽ
ቶሎ ፈጥነሽ ተሽቀዳድመሽ
ምጣጭሽን ወዲያ ተፍተሽ
ትኩሱን ማር እየላስሽ
ብትገፊበት በዚህ ስራ
እኔም ደግሞ ተራዬ አልፎ
እኔም ደግሞ ተራዬ አልፎ
ይህ ሁሉ ህዝብ ተሰልፎ
ብጠባበቅ ሌላ ተራ
ብጠባበቅ ሌላ ተራ
ጊዜዉ ደርሶ እስክጠራ
እንደገና ብፈልግሽ ፊት ባሳይሽ
የአዳምን ዘር ሁሉ ቀምሰሽ
መላላሱ መታገሱ ሳያጠገብሽ
ልታኝኪኝ ልትበይኝ ደግሞ ዞረሽ ትመጫለሽ
ልታኝኪኝ ልትበይኝ ደግሞ ዞረሽ ትመጫለሽ
የሂዋን ዘር መቼም አንቺ ሀፍረት የለሽ::
እዮብ መርሻ እና
ዉብሸት አሰፋ (ዶ/ር)
ሐረር 1999 ዓ/ም
No comments:
Post a Comment